“በአሉባልታ አንፈታ!” አቶ መላኩ አለበል

0
702

ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል “ከ47 ዓመታት በላይ ከዘግናኝ የዘር ጭፍጨፋ የተረፉትን አንድ ሚሊዮን #የወልቃይት_ጠገዴ አማሮች ለአውሬ የሚሰጥ ምንም ዓይነት ፖለቲካዊ ውሳኔ የለም፥ አይኖርምም” ብለዋል።

ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው በአሉባልታ አንፈታ፣ አደናጋሪና ኀይል በታኝ አጀንዳዎችን በጋራ እንታገል ነው ያሉት።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/