በኅልውና ዘመቻው ተሳትፈው የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ለዘመቱ ጀግኖች በጎንደር ከተማ የንጉሥ እራት መርኃግብር እየተካሔደ ነው፡፡

135

ጎንደር:ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኅልውና ዘመቻው ተሳትፈው የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ለዘመቱ ጀግኖች በጎንደር ከተማ የፋሲል አብያተ መንግሥት ግቢ ውስጥ የንጉሥ እራት መርኃግብር እየተካሔደ ነው፡፡

በመርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው፣ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም እንዲሁም ከፍተኛ የፌዴራል፣ የክልል እና የዞን የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ ጀግኖች የወገን ጦር አባላት ተገኝተዋል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ። https://ameco.bankofabyssinia.com/