በስሜን ግንባር አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ ወጣቶች ላደረጉት ፍልሚያና ለከፈሉት የጀግንነት መስዋእትነት መንግሥት ትልቅ ክብር እንዳለው ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ገለጹ።

0
142

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን በአጅሬ ጃኖራ በደባርቅ በተገኘው ድልና በአሸባሪው ትህነግ ላይ የወገን ጦር በወሰደው ፀረ ማጥቃት የተገኘው ድል አንፀባራቂ መሆኑን የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ገለጹ።

በዚህ ውጊያ የዳባትና የደባርቅ ወጣቶች ላደረጉት ፍልሚያና ለከፈሉት የጀግንነት መስዋእትነት መንግሥት ትልቅ ክብር እንዳለው በትዊተር ገፃቸው አስታውቀዋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m