በሕግ ማስከበርና በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ለተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች እውቅና እየተሰጠ ነው።

0
79

መጋቢት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሕግ ማስከበርና በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ለተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች የእውቅና መርኃ ግብር እየተከናወነ ነው።

በመርኃግብሩ ላይ የጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ፣ የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር) እንዲሁም የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተገኝተዋል።

እንደ ኢዜአ ዘገባ በመርኃግብሩ ላይ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/