ሻሸመኔ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋገጠ።

72

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሻሸመኔ ከተማ ከ15 የውድድር ዘመናት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ ሻሸመኔ ከተማ የአዲስ አበባ ከተማን ሽንፈት ተከትሎ ነው ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳግም መመለሱን ያረጋገጠው፡፡

ሻሸመኔ ከተማ ለመጨረሻ ጊዜ በሀገሪቱ ትልቁ ሊግ ተሳትፎ ያደረገው በ2000 ሚድሮክ ሚሌኒየም ፕሪምየር ሊግ ላይ ነበር።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!