በኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ዘጠኝ ሰዓት ላይ መቻል እና አዳማ...

‘ዐፄዎቹ ከጦና ንቦቹ’ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ወልቂጤ ከተማ...

ኢትዮጵያ በውኃ ዋና ስፖርት ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በውኃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ የኢትዮጵያ ውኃ ዋና ስፖርት ብሔራዊ ቡድን በሩዋንዳ...

ሲሳይ ለማ በማራቶን ታሪክ ፈጣኑን አራተኛ ሰዓት አስመዘገበ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ረፋዱን በስፔኗ የባሕር ዳርቻ ከተማ ቫሌንሲያ በተደረገው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሲሳይ ለማ በድንቅ ብቃት የቦታውን ክብረወሰን...

በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘችው ኳስ

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከጨዋታ ውጪ የኾነ ውሳኔን የምታግዝ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ውጤት የኾነች ኳስ በሚቀጥለው ዓመት በጀርመን በሚደረገው የአውሮፓ ዋንጫ በጥቅም...

በቫሌንስያ የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2023 የቫሌንስያ ማራቶን ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ በሴቶችም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቅቀዋል። አትሌት...

ሲሳይ ለማ በማራቶን ታሪክ ፈጣኑን አራተኛ ሰዓት አስመዘገበ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ረፋዱን በስፔኗ የባሕር ዳርቻ ከተማ ቫሌንሲያ በተደረገው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሲሳይ ለማ በድንቅ ብቃት የቦታውን ክብረወሰን...

“የካርድ ቀበኛው” ሰርጆ ራሞስ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእግር ኳስ ሕይወቱ ያላሳካው ድል የለም። የስፔን ላሊጋ፣ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ እና ሌሎች ዋንጫዎች በሪያል ማድሪድ አሳክቷል። ወደ ፈረንሳይ...