የድርጅቱ ታሪክ
ራዕይና ተልዕኮ
የኢንፎርሜሽን ማዕከል
ድረ-ገፁን የሰራው
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ራዕይ፣ተልዕኮና ዕሴቶች
ራዕይ
በአገራችን የልማታዊ ዴሞክራሲ አስተሳሰብ እንዲጎለብት የሚያስችል መረጃ በማቅረብ በ2012 ቀዳሚና ተመራጭየሚዲያ ተቋም መሆን፡፡
ተልዕኮ
በመንግስትና በሕብረተሰቡ መካከል ቀልጣፋና ለውጥ አምጪ የመረጃ አቅርቦትን በመፍጠር ብሄራዊ መግባባትና የአስተሳሰብ ልዕልና ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር ገንቢ ሚና መጫወት ነው፡፡
ዕሴቶች
ሀ.ሙያዊ መርህን ማክበር
ለ.ሕዝባዊ ወገንተኝነት
ሐ.ጥበባዊ ፈጠራ
መ.በጋራ መስራት