“ምርጫ ቦርድ የምርጫ ሰዓት ማራዘሙ ድምፃችንን ዋጋ እንዲኖረው አድርጎታል” መራጮች

0
36

“ምርጫ ቦርድ የምርጫ ሰዓት ማራዘሙ ድምፃችንን ዋጋ እንዲኖረው አድርጎታል” መራጮች

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ)
ዛሬ ማለዳ ላይ የጀመረው የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ቀን ሙሉ ሲካሄድ ውሎ አሁንም በመካነ ሰላም ከተማ እንደቀጠለ ነው።

“ምርጫ ቦርድ የምርጫ ሰዓት ማራዘሙ ድምፃችንን ዋጋ እንዲኖረው አድርጎታል” ብለዋል መራጮች። አሁንም ምሽቱ ሳይበግራቸው መራጮች ድምፅ በመስጠት ላይ ናቸው።

የድምጽ መስጠት ሂደቱ በተጠናቀቀባቸው ጣቢያዎች የድምፅ ቆጠራ እየተካሄደ ነው።

ምርጫ ባልተጠናቀቀባቸው ደግሞ አስፈጻሚዎች፣ የሕዝብ ታዛቢዎች የዕጩ ታዛቢዎች በተገኙበት የድምጽ ቆጠራው ይካሄዳል ተብሏል።

ዘጋቢ:- ጀማል ይማም -ከመካነሰላም

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here