ለብሔራዊ ቡድኑ ከተጠሩ ተጫዋቾች መካከል አምስቱ የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው።

0
364

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ካፍ አካዳሚ ማምሻውን ገብተዋል።

ትናንት ማምሻውን የኮሮናቫይረስ ምርመራ ካደረጉ 36 የቡድኑ አባላት መካከል አምስቱ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። አምስቱም ራሳቸውን አግልለው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

የተቀሩት 31 የቡድኑ አባላት ማምሻውን የካፍ አካዳሚ ገብተዋል። ዛሬ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን የሚጀምሩም ይሆናል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here