ማን ዩናይትድ ሮናልዶን የሚተካ አጥቂ ለማግኘት በጥር ወር ዝውውሩ ጥረት እያደረገ እንደኾነ አሰልጣኙ ቴን ሀግ ተናገሩ፡፡

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማን ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ በጥር መስኮት ዝውወሩ ክርስቲያኖ ሮናልዶን ለመተካት ማንቸስተር ዩናይትድ "አንድ አጥቂ ማምጣት አለበት" ሲሉ...

ʺዓለምን የሚያደምቁት ጥቁር ከዋክብት”

ባሕር ዳር: ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰማይ ከዋክብት ነጫጮች ናቸው፣ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብርሃንን ይፈነጥቃሉ፣ ልኩ የማይታወቀውን ሰማይ ያደምቃሉ፣ በምድርና በሰማይ መካከል ያለውን ሰፊ...

የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ ከዓለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች።

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ በ9 ሜዳሊያ ከዓለም አንደኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የሩጫ ዓይነቶች...

ፋሲል ከነማ እና ዳሽን ቢራ አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ውል ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት አራዘሙ፡፡

አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳሽን ቢራ ከፋሲል ከነማ ጋር ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የ136 ሚሊየን ብር የስምምነት ውል ተፈራርመዋል፡፡ ከዚህ...